Hey fam, How do you forgive someone who deeply hurt you someone you trusted completely, only to realize later that they didn’t care, and left without even a proper goodbye? I’m really struggling. I cry every day, but I want to forgive and move on with my life. How do I do that?
Mar 03, 2025Let me tell you something ይቅርታ ማድረግ ለራሳችን ሰላም ስንል የምናደርገው ድርጊት ነው። የበሰበሰ ድንች በቦርሳው ይዞ የሚዞር ሰው የመጀመሪያው የሽታው ተጠቂ እራሱ ተሸካሚው ነው። ሰዎች እኛን እንዲሁ እንደ ዋዛ ጥለውን ከሌላ ጋር ሲሆኑ ማዬት ያማል። ግን ደግሞ በአስመሳይ ሰዎች ተከቦ የቀረሸ ሕይወት ከመግፋት ዕውነታውን አውቆ እራስን እንደ መጠበቅ ጥሩ ነገር የለም። ይብዛም ይነስም ሁሉም የክህደትን ፅዋ ተጎንጭቷል። ይቅር በዪና ሰላምሽን ሸምቺ። እራስሽን አስተካክለሽ አዲስ እና ብሩህ ተስፋ ሰንቂ። ሁሉም በሂደት መስመሩን ይዪዛል። Stay patient! Stay calm!
Mar 03, 2025