DN3
#business
#business ሰላም ክቡራን አሁን ያለሁት አዲስ አበባ ነው እና ከክፍለ ሀገር ምርጥ የሆኑ የእስሳት ተዋፅዖ ( እንቁላል የሀበሻም የፈረንጅም , ወተት , አይብ, እርጎ ) አስመጥቼ በተመጣጣኝ ዋጋ በጅምላ እና በችርቻሮ አከፋፍላለው እና ሰፋ ለማድረግ አስቤ ነበር የት አገኛለሁ የሚረከብ ሰው እስቲ ጠቁሙኝ አስቸኳይ ነው ። By: DN 👨 Status: Previewing
Mar 03, 20253 engagements