#society
ሰላም እንዴት ናችሁ በቅርቡ ነበር የ ወደብ ጥቅም የገባኝ እና.. የሆነ ግዜ ኤርትራ ኢትዮጵያ ነበረች ከዛ ተለያየን:: ኢትዮጵያ ወደብ ተከራይታ ትቀጥል በጣም ከፍተኛ ወጪ ነው:: ኤርትራ ጋ በ ንግግር አይታሰብም:በጦርነት ሌላ ወጪ ሌላ እልቂት!? ምን ይሻላል ምን ታስባላችሁ?
Mar 03, 20253 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ በቅርቡ ነበር የ ወደብ ጥቅም የገባኝ እና.. የሆነ ግዜ ኤርትራ ኢትዮጵያ ነበረች ከዛ ተለያየን:: ኢትዮጵያ ወደብ ተከራይታ ትቀጥል በጣም ከፍተኛ ወጪ ነው:: ኤርትራ ጋ በ ንግግር አይታሰብም:በጦርነት ሌላ ወጪ ሌላ እልቂት!? ምን ይሻላል ምን ታስባላችሁ?
Mar 03, 2025Mtbelaw yelat mtkenanebew amarat alu... zm bleh nurohn atnorm mn agebah kalefew tornet lemn anmarm lela ye elqit dgs mn asfelege wegen er tewun endeee
Mar 03, 2025yihe betam kebad yimeslal, amarach mihon ayimesilegnim gin ende minim Eritran metekilel nw
Mar 03, 2025Meles hun blo yaregew sera nw😑
Mar 03, 2025