ሰላም እንዴት ናችሁ እኔ ምለው ሰማይ ለምን ሰማያዊ ቀለምን ያዘ? ማለቴ ግራ ገብቶኝ ነው? How?
Mar 03, 2025Because of scattering የ ፀሀይ ብርሀን ሁሉንም visible spectrum ማለትም (red, orange, yellow, green, blue, indigo, violet) አሉት ነገር ግን የፀሀይ ብርሀን ልክ ወደ ምድር atmosphere ሲገባ ከ ብዙ molecules and tiny particle ኦች ጋር ይጋጫል በዚ ጊዜ blue light አጭር የሆነ wavelength ስላለው ወደ ተለያየ አቅጣጫ ይበተናል (scattering) ለዛ ነው ሰማይ ሰማያዊ ሁኖ የሚታየን
Mar 03, 2025