Geremegn532
#relationships
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ 🙌 እኔ ምለው በፊት መንጃፈቃድ አብረን የተማርን ልጅ ነበረች እና ዛሬ የኛ ክፍለከተማ ገቢዎች ቢሮ ስትሰራ አላየኋትም‼️ ላሽ! በቃ ወዲያው ማለት ነው በቃ ወዲያው ፎንቃዋ አልገባልኝም‼️ እና ጥያቄዬ ግብር ከመክፈላችን በፊት በጣም እንደምወዳት እንዴት ልንገራት?
Mar 03, 20257 engagements
ሰላም ብያለሁ ቤተሰብ 🙌 እኔ ምለው በፊት መንጃፈቃድ አብረን የተማርን ልጅ ነበረች እና ዛሬ የኛ ክፍለከተማ ገቢዎች ቢሮ ስትሰራ አላየኋትም‼️ ላሽ! በቃ ወዲያው ማለት ነው በቃ ወዲያው ፎንቃዋ አልገባልኝም‼️ እና ጥያቄዬ ግብር ከመክፈላችን በፊት በጣም እንደምወዳት እንዴት ልንገራት?
Mar 03, 2025ግብሩን ስትከፍል ፈገግ ብለህ ግምቱ አላነሰም ሕዝብ እና መንግስት እጅና ጉአንት ሁነን ካልሰራን እንዴት ይቻላል እያልክ ሰክስ
Mar 03, 2025የመንግስት ቢሮ ሁሌ በእግር አይኬድም። አንዳንዴ በእጅህም ሂድ... 💰
Mar 03, 2025Weyne Geremegn! ene eraseh geremegn eko
Mar 03, 2025ክፈልላትና በዛው ጋብዛት
Mar 04, 2025"ሀገሬን እወዳለሁ ግዴታዬን እወጣለሁ . . . " የሚለውን መዝሙር የስልክ መጥሪያህ አድርገህ ሂድ በቃ
Mar 03, 2025Uff ante ምትጫወተው ጭዌ በሳቅ new migelew👐
Mar 03, 2025ከዛ ግብሩን ከከፈልክ በኋላ ልትጋቡ ነው
Mar 03, 2025