#religion
orthodox Ye nsha sgdet teseton Snsegd mn eyaln new mnsegdew? Tnx for your answers
Mar 03, 20253 engagements
orthodox Ye nsha sgdet teseton Snsegd mn eyaln new mnsegdew? Tnx for your answers
Mar 03, 2025Use this image
Mar 03, 2025እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 12X በእንተ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ 12X ኪርያላይሶን 12X ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ 41 ጊዜ ይሆናል። መቁጠር አይጠበቅብህም እስከቻልከው መስገድ ነው!
Mar 03, 2025ኪሪያላይሶን ኢየሱስ፣ ኪሪያላይሶን ክርስቶስ፣ ኪሪያላይሶን አማኑኤል፣ አቤቱ ክርስቶስ ሆይ ማረን፣ አቤቱ አምላክ ሆይ ማረን፣ አቤቱ መድሀኒአለም ሆይ ማረን፣ አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ማረን:: እያልን እንሰግዳለን::
Mar 03, 2025