Hi guys endat nachu እስቲ video editing and graphics design የምትሰሩ የሆነ ነገር ልጠይቃቹ ነበር አሁን እየሰራሁት ያለውን ስራ አልወደውም እና VE and GD ተምሬ ለመስራት አስቤ pc ለመግዛት money save ማድረግ ከጀመርኩ ቆየሁ እና የምር ስራ አገኛለሁ እና በቂ ገንዘብስ አገኛለሁ።እና ደግሞ ዝም ብዬ ለመጀመር 8th generation graphics card የሌለው pc ልግዛ ወይስ ጊዜ ቢፈጅብኝም ለ high performance pc መግዣ ብር እስካገኝ money save ላድርግ እሰቲ ሀሳባቹን አጋሩኝ 🙏🙏።
Mar 03, 2025ewnet lemenager u don't need 8th or 13th gen ahun balew jemr sitagegn keyir. I found this channel and they're providing free design workshop. Ketekemeh. https://t.me/qemer_daily
Mar 06, 2025