ዳንኤል 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ የተጻፈውም ጽሕፈት፦ ማኔ ቴቄል ፋሬስ ይላል። ²⁶ የነገሩም ፍቺ ይህ ነው፤ ማኔ ማለት፥ እግዚአብሔር መንግሥትህን ቈጠረው ፈጸመውም ማለት ነው። ²⁷ ቴቄል ማለት፥ በሚዛን ተመዘንህ፥ ቀልለህም ተገኘህ ማለት ነው። ²⁸ ፋሬስ ማለት፥ መንግሥትህ ተከፈለ፥ ለሜዶንና ለፋርስ ሰዎችም ተሰጠ ማለት ነው።
Mar 03, 2025ዳንኤል 5 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ የተጻፈውም ጽሕፈት፦ ማኔ ቴቄል ፋሬስ ይላል። ²⁶ የነገሩም ፍቺ ይህ ነው፤ ማኔ ማለት፥ እግዚአብሔር መንግሥትህን ቈጠረው ፈጸመውም ማለት ነው። ²⁷ ቴቄል ማለት፥ በሚዛን ተመዘንህ፥ ቀልለህም ተገኘህ ማለት ነው። ²⁸ ፋሬስ ማለት፥ መንግሥትህ ተከፈለ፥ ለሜዶንና ለፋርስ ሰዎችም ተሰጠ ማለት ነው።
Mar 03, 2025መጽሐፍ ቅዱስ ልይ ራሱ በማያሻማ መልኩ እንዲህ ተብራቷል። 👇 ቴቄል ማለት፥ በሚዛን ተመዘነች፤ ቀልላም ተገኘች ማለት ነው። ፋሬስ ማለት፥ መንግሥትህ ተከፈለች፤ ለሜዶንና ለፋርስ ሰዎችም ተሰጠች” ማለት ነው። የነገሩም ፍቺ ይህ ነው፤ ማኔ ማለት፥ እግዚአብሔር መንግሥትህን ቈጠራት፤ ፈጸማትም ማለት ነው። “የተጻፈውም ጽሕፈት፦ ማኔ፥ ቴቄል፥ ፋሬስ ይላል። ትንቢተ ዳንኤል 5:25-28
Mar 03, 2025ማለቴ ይሔንን ተመልከተው was type error pardon😁 የተጻፈውም ጽሕፈት፦ ማኔ፥ ቴቄል፥ ፋሬስ ይላል። የነገሩም ፍቺ ይህ ነው፤ ማኔ ማለት፥ እግዚአብሔር መንግሥትህን ቈጠራት፤ ፈጸማትም ማለት ነው። ቴቄል ማለት፥ በሚዛን ተመዘነች፤ ቀልላም ተገኘች ማለት ነው። ፋሬስ ማለት፥ መንግሥትህ ተከፈለች፤ ለሜዶንና ለፋርስ ሰዎችም ተሰጠች” ማለት ነው። ' ትንቢተ ዳንኤል 5:25-28
Mar 03, 2025https://www.youtube.com/watch?v=T2FvU_vyqio
Mar 03, 2025