Anonymous
#other
ሰላም ቤተሰብ ሰሞኑን ቲቪ ልገዛ አስቤ ለቤተሰብ እና ቀለል ያለ ቤት/ሳሎን ነው+ሶፋዎቹ ቲቪው ከሚቀመጥበት 2/3 ሜትር ርቀት ላይ ነው ያሉት እና ብዙም ሰፊ አይደለም እና የትኛው ኢንች ይሻላል ? 32 ወይስ 43 ? ዋጋቸውስ አሁን በቅርብ ላይ ስንት እንደሆነ የምታውቁ/የገዛችሁ🙏 ንገሩኝ የት አሪፍ ነው ከሱቅ፣ከማከፋፈያ ? ወይም ጥሩ ዕቃ፣Quality፣አሪፍ የቲቪ standardoch ያለበት እና አሪፍ ዋጋ ያለበትን ቦታ ብትነግሩኝ🙏 እኔ ከስራ ከጊዜም አኳያ ለመዞር አልተመቸኝም የማውቀውም የለም
Jun 22, 20262 engagements