ኧረ የፆም አላማውን አንዘንጋ እንጂ ወገን🤔አንዱ አላማው አመቱን ሙሉ እንደፈግን ስንሆንባት የቆየነውን ስጋን ለነብስ ማስገዛት መስሎኝ? መሳሳም አላማው ደግሞ ምንድነው? ስጋዊ ፍላጎትህን ማሟያ አይደል ስለዚህ በፆም አይፈከድም ጭራሽ አልጋ መለየት ነው ሚመከረው። ካላገባህ ደግሞ እንኳን ፆም ሆኖ ጭራሽ አይፈቀድም።
Mar 02, 2025ኧረ የፆም አላማውን አንዘንጋ እንጂ ወገን🤔አንዱ አላማው አመቱን ሙሉ እንደፈግን ስንሆንባት የቆየነውን ስጋን ለነብስ ማስገዛት መስሎኝ? መሳሳም አላማው ደግሞ ምንድነው? ስጋዊ ፍላጎትህን ማሟያ አይደል ስለዚህ በፆም አይፈከድም ጭራሽ አልጋ መለየት ነው ሚመከረው። ካላገባህ ደግሞ እንኳን ፆም ሆኖ ጭራሽ አይፈቀድም።
Mar 02, 2025ጾሙ ለባለትዳሮች እንኳን ከብዙ ነገሮች እንዲታቀቡ ሚያደርግ ነው እንኳን ሳይተሳሰሩ ለሚሳሳሙ ቀርቶ ጾም ማለት ፈቃደ ሥጋን ለፈቃደ ነፍስ ማስገዛት ነው
Mar 02, 2025Dbn argo
Mar 02, 2025Awo betam nwa
Mar 02, 2025አይ ያስራል ቀልደኛ😏
Mar 02, 2025😂😂
Mar 02, 2025ላላገባ ሰው በጾም ብቻ ሳይሆን ሁሌም ሃጢያት ነው ምንም አይነት ጾታዊ ግንኙነት!!
Mar 02, 2025Guys አብዛኛውን ጊዜ አይታችሁ ከሆነ ጫካ ውስጥ patrol መኪና የሚይዙት camera manoch ስማቸው እና የ ስራውን ዘርፍ እንዲሁም የት መማር እንደሚቻል ጠቁሙኝ
Mar 12, 2025Awo gen neseha gebteh metsom alebh
Mar 02, 2025ፆም ማለት ስጋዊ ፍላጎት ገድቦ ነፍስን ማስደሰት ነው ስለዚህ መልሱን እራስህ መልሰው
Mar 03, 2025Yelela sewe sega ende lollipop eyemeteteke endet teteyekalhe brother Meneshe
Mar 03, 2025I think so but for more ask @Deaconchernet he has own telegram bot check his channel description
Mar 03, 2025ሰላም ሰዎች አሁን ላይ በአስቸኳይ ገንዘብ ስለሚያስፈልገኝ ስልኬን ልሸጠው ነው...ከ 2500-3500 ብር ድረስ...ይሄንን ስልክ የሚገዛኝ ካለ ያናግረኝ... +251777297496
Mar 02, 2025Mn mesam milew yewesenewal😉
Mar 02, 2025Betsom fikrn meglets mn chgr alew, yalew aymeslegnm
Mar 02, 2025ምን አሁን አንተ kemesasam በላይ ስንት ትልቅ ኃጢያት ትሰራ የለ so አታካብደው it is normal
Mar 02, 2025Normal ነው ከሳምክ በኋላ ይቅር በለኝ ትላለህ
Mar 02, 2025Ar kdm sisasam aychewalw🤐
Mar 02, 2025