#beauty
ሰላም እንዴት ናችሁ። የአፍሪ ኸርባል የሮዝመሪ ከቅባት ገዝቼ ነበር አጠቃቀሙ እንዴት ነው?
Jun 22, 20262 engagements
ሰላም እንዴት ናችሁ። የአፍሪ ኸርባል የሮዝመሪ ከቅባት ገዝቼ ነበር አጠቃቀሙ እንዴት ነው?
Jun 22, 2026አጠቃቀሙ ክዳኑን ትከፍቺና እቃውን ዘቅዘቅ አድርገሽ እጅሽ ላይ የተወሰነ ታፈሻለሽ ከዛን አበስ አበስ ታደርጊውና ፀጉርሽን ትቀቢዋለሽ መልሰሽ ክዳኑን ዘግተሽ ማስቀመጥ
Jun 22, 2026Just hule tewat tewat teqebaw mnm addis ngr yelewm
Jun 22, 2026