በቤተሠብ ያሥፈለኳት 2015አ.ም 10ኛ ክፍል የጨረሠች ብትሆንም ጥሩ ሥብእና እንዳላት በእኔ የመንግሥት ሥራ ደመወዝ ብድር(100ሺ) የግል ሥራ ብንጀምር ተረዳድተን ቀጣይ ጥሩ ቢዝነሥ እናሥኬዳለን ብየ ባሥብም ቅድሚያ ለጆሮ እና እጣት የውጭ ወርቅ ፣ላንገት የብር ጌጥ፣ ቬሎ፣ ቀሚሥ፣ እና ሌሎችም ቅያር አልባሣት ከእያንዳንዳቸው የግጣም ጫማ ጋር ለማሟላት ካልተሥማማህ መተዋወቅ ሚባል ነገር አይመቸኝም አለች ደውላ፤ ለዚህ ባህር ዳር ላይ ምን ያክል ብር ይበቃኛል? በአካል እንኳን ተገናኝተን በደንብ አላየኋትም ምን ይሻለኛል አማክሩኝ? አመሠግናለሁ።
Mar 02, 2025a literal Gold digger 😂😂😂😂 ወርቅ ቆፋሪ 😂😂😂😂 ende ante bezi zemen tefetro kalgedebeh neger sayteyayu megabat mibal neger yelem bante weq weq bet... bante libs ena chama libs bet bitkeftbets ee ? i mean its far fetched gn... ale adel zemenu nw
Mar 02, 2025