HappyRhino2855.5
#art#relationships
ሴቶች ድንገት የተገናችሁት ወንድ approach ሲያደርጋቹ like “ሳይሽ ደስ አልሽኝ እና ብንተዋወቅ ደስ ይለኛል፣ ካልደበረሽ ስልክ እንለዋወጥ” አይነት አቀራረብ ሲቀርባቹ ምን አይነት ስሜት ነው ሚሰማቹ። ወንዱ normal (በጣምም ቆንጆ ያልሆነ፣ አስቀያሚም ያልሆነ፣ ማይደብር እና ንፁህ አይነት) ከሆነ። እና ደሞ ምን አይነት approach ይመቻቿል? እንዴት ቢቀርባቹ ነው እድል ልትሰጡት ምትችሉት??
Jun 22, 20267 engagements