Jah_Red355
#religion
ሰላም 4ኪሎ የሚገኘው በዓታ ማርያም ገዳም ግቢ ውስጥ ያለችው የኪዳነ ምህረት ቤተክርስትያን በ 16 በ16 ቅዳሴ ይቀደስበታል? ወይስ በዓታ ቤተመቅደስ ውስጥ ነው በ16 የሚቀደሰው?
Jun 21, 20262 engagements
ሰላም 4ኪሎ የሚገኘው በዓታ ማርያም ገዳም ግቢ ውስጥ ያለችው የኪዳነ ምህረት ቤተክርስትያን በ 16 በ16 ቅዳሴ ይቀደስበታል? ወይስ በዓታ ቤተመቅደስ ውስጥ ነው በ16 የሚቀደሰው?
Jun 21, 2026Awo kidanemihret West yikedesal
Jun 21, 2026(edited)Amesegnalew
Jun 22, 2026