ሰላም ቤተሰብ ከትግራይ ኣስገዳጅ አፈሳን ፈርቼ አዲስአበባ ከመጣሁ ሁለት ሳምንት ሁኖኛል እዚ ቤት ተከራይቼ ነው ምኖረው ከ መቀለ ዩኒቨርስቲ በ ማኑፋክቸሪንግ ኢንጅነሪንግ 3.4 በማምጣት ተመርቅያለሁ ሆኖምግን አዲስአበባን ለመጀመርያ ጊዘ ስለመጣሁ የት መሄድ እንዳለብኝና የት ቦታ ስራ እንደምፈልግ ኣላወቅኩም በዛ ላይ የቤት ኪራይም እየደረሰብኝ ስለሆነ አዲስ ውስጥ የሆነ ስራ የማገኝበት መንገድ ጠቁሙኝ
Jun 21, 2026ዲግሪው አይጠቅምም ለማለት ሳይሆን ያለህበትን ሁኔታ አስበህ የተገኘውን ስራ ተቀጥሮ ለመስራት ራስህን አሳምን...ለደላሎች ስልክህን ስጥ እየዞርክ...በየቤቱ እየሄድክ ስራ ካለ ጠይቅ እንጂ በተማርክበት መቀጠርም ሆነ ጥሩ ስራ ማግኘት በጣም ከባድ ነው
Jun 21, 2026