Anonymous
#education#business
በዚህ ክረምት ተማሪዎችን ማስጠናት እፈልጋለው ግን at the same time በኤጀንሲ በኩል መሄድ አልፈልግም cause ያስከፍላሉ እና አስጠኚ አለ ምናምን ብለው ሚለጥፉ አሉ እና እንደሱ ልለጥፍ ወይስ ምን ማድረግ ይሻላል? በተጨማሪም እንዴት ነው ውል ሚያዘው በራሴ ምስራ ከሆነ?
Jun 21, 20262 engagements
በዚህ ክረምት ተማሪዎችን ማስጠናት እፈልጋለው ግን at the same time በኤጀንሲ በኩል መሄድ አልፈልግም cause ያስከፍላሉ እና አስጠኚ አለ ምናምን ብለው ሚለጥፉ አሉ እና እንደሱ ልለጥፍ ወይስ ምን ማድረግ ይሻላል? በተጨማሪም እንዴት ነው ውል ሚያዘው በራሴ ምስራ ከሆነ?
Jun 21, 2026መለጠፍ ትችላለህ። ግን ለየት ያለና ሳቢ ቢሆን አሪፍ ነው። በጣም ብዙ በየሰፈሩ መለጠፍ አይጠበቅብህም የተወሰኑ አካባቢዎችን ምረጥ። ሰውጋ ተግባቢ ከሆንክ በሰው በሰው ማፈላለጉ የተሻለ ነው። ታክሲ ወይም የሆነ ፕሮግራም ላይ ሰዎችን ተዋውቀህ ሲያገኙ እንዲነግሩህ መጠየቅ ትችላለህ። ካልሆነ ግን Kelem tutors የተሻሉ ኤጀንሲዎች ናቸው። (አሁን ላይ ከተቀየሩ አላውቅም) ውል ለመያዝ draft ይኑርህ የአንተ እና የወላጆች ስምና ፊርማ፣ የክፍያው መጠን በሰዓት፣ የጥናት ሰዓታት ብዛት በሳምንትና በወር፣ የጥናት ፕሮግራም ለመቀየር/መሰረዝ የቅድመ ማሳወቂያ ጊዜ፣ የጥናት ሰዓታት ያለ ቅድመ ማሳወቅ ሊቀየሩ የሚችሉባቸው ሁኔታዎች (emergency, illness) እና ሌሎችንም ጨማምርበት። ቀለል ያለ ውል Gemini AI ላይ generate አድርግና አስተካክለው
Jun 22, 2026Besew bihon yeteshale new meletefu over telemdual ena...
Jun 22, 2026