Anonymous
#personal#society#business
አስቸኳይ ፓስፖርት በ national ID አስቸኳይ አውጥታችሁ ካወቃችሁ ንገሩኝ ሚጠቀሙት photo ከ national id ላይ ያለውን ነው ?
Jun 21, 20265 engagements
አስቸኳይ ፓስፖርት በ national ID አስቸኳይ አውጥታችሁ ካወቃችሁ ንገሩኝ ሚጠቀሙት photo ከ national id ላይ ያለውን ነው ?
Jun 21, 2026አይደለም አጠቃላይ አሻራ እና ፎቶ(biometric ) በአካል ነዉ እንደ አዲስ ሚሰጥ
Jun 21, 2026altjmrem eko endez yaw sijmr gn esun nw yemitkmut
Jun 21, 2026Still edza Sijmere achlem be National id keble yasfelgal
Jun 22, 2026