Quagmire99
#personal#relationships#sexual
እኛ ወንዶች ድንግል ያልሆነችን ሴት እስከ ጋብቻ የመጠበቅ ግዴታ አለብን እንዴ??
Jun 21, 202613 engagements
እኛ ወንዶች ድንግል ያልሆነችን ሴት እስከ ጋብቻ የመጠበቅ ግዴታ አለብን እንዴ??
Jun 21, 2026ከጋብቻ በፊት አለማድረግ ስረአት እንጂ በሷ ድንግል መሆን እና አለመሆን መወሰን የለበትም ግን ድንግል እና ንጹህ የሆነችዋን ፈልገህ የማግባት ድርሻው ያንተ ነው
Jun 21, 2026😂😂 እሷን የመጠበቅ ያለመጠበቅ መብትና ግዴታ ተወውና ራስህ ከጋብቻ በፊት ያለማድረግ ግዴታ እንዳለብኽ ነገር ግን የማድረግም መብት እንዳለኽ ካሰብክ በቂ ነው 😁
Jun 21, 2026wanaw teyake lidetuan resahew wey😂
Jun 21, 2026ማለት ድንግል ካለሆንን ዝሙት አይሆንብንም ነው 😁
Jun 21, 2026አለብን እንጂ
Jun 21, 2026Dengelena le set enji le wend ayseram
Jun 21, 2026የለብንም!!
Jun 21, 2026