#business
ከ ali express or Amazon, Shein እቃ ብዛት አስመጥታቹ ምታቁ ካላቹ order ከማድረጌ በፊት ቀረጥ አከፋፈሉን እንዴት ነው ማወቅ የምችለው?
Jun 21, 20268 engagements
ከ ali express or Amazon, Shein እቃ ብዛት አስመጥታቹ ምታቁ ካላቹ order ከማድረጌ በፊት ቀረጥ አከፋፈሉን እንዴት ነው ማወቅ የምችለው?
Jun 21, 2026አሁን ላይ እየታገደ መሠለኝ። ሂደቱ ደግሞ ለAliexlress 1, Posta ቤት ይመጣልሃል ደዉለዉ መታወቂያ በ TG ላክ ይሉሃል ትልካለህ ቀረጡንም ሲነግሩህ ትከፍላለህ። ከባድ እቃ ከሆነ ደግሞ መግቢያ ወረቀት ይሰጡሃል(Mexico ቅርንጫፍ) ያን ይዘህ Cargo ትሄዳለህ።(Terminal 2) ለShein Aramex ደዉለዉ Id teykew tax kefleh bole akebabi hedek tkebelalek kerasachew. ከAmazon ከሆነ ደግሞ የመጣበት መንገድ ይወሰናል Fedex, DHL, UPS ሁሉም የየራሳቸው ሂደት አላቸዉ።
Jun 21, 2026Contact me @binu01 i will tell you best way
Jun 21, 2026