Koy sewoch ene mlew magbat alemfleg normal ngr nwa ? Ene ahun lay becherash alagbam yemil demdame lay dershalew berget tedarn ende ultimate goal lemikoter society yhe betam wired nw gn alemeflg hatiyat nw ? Malte hasabe keager wechi menor nw salagba salweld ena yhe koy chgru mndnew lmndnew hulum mikawemugn
Jun 21, 2026ሌላው ሁሉም ይቅር ግን ከ30-40 ዓመት በኋላ የሚኖረውን ሁኔታ አስቢው። የራሴ የምትይው ቤተሰብ አይኖርሽም፤ እናትና አባትሽም ወደማይቀረው ይሔዳሉ። እኅት ወንድም ጓደኞችሽ የራሳቸው ቤተሰብ ስለሚኖራቸው ላንቺ ትኩረት አይሰጡሽም። ገንዘብ ቢኖርሽም morally ግን ብቸኝነት ስሜት ውስጥ ትገቢያለሽ። እንደአዲስ ቤተሰብ ልመስርት ብትይ እንኳን እድሜ በቃሽ ይልሻል። ከአሁኑ አመዛዝነሽ ወስኒ።ዛሬ ላይ አንዳንድ ትክክል መስለው የሚታዩ ነገሮች ነገ ላይ አርፍደን ለጸጸት ይዳርጉናል። ሕይወትም ጣዕም የሚኖረው የምትኖሪለት ሰው ሲኖርሽ ነው።
Jun 21, 2026(edited)