SoftEagle480.5
#business
ሰላም እንዴት ናቹ ጀማሪ photographer ነኝ እና ስራ ለመቀጠር ስጠይቅ ጥዋት 2 ሰዐት ገብተሽ ማታ 2 ሰዐት ነው ተባልኩኝ እና የኔ ጥያቄ ለጀማሪ ደሞዝ ስንት ነው የምትሰሩ እንድትመልሱልኝ ነው እና ምትሰሩበት ቦታ ስንት ሰዐት ገብታቹ ነው ምትወጡት
Jun 20, 20261 engagements
ሰላም እንዴት ናቹ ጀማሪ photographer ነኝ እና ስራ ለመቀጠር ስጠይቅ ጥዋት 2 ሰዐት ገብተሽ ማታ 2 ሰዐት ነው ተባልኩኝ እና የኔ ጥያቄ ለጀማሪ ደሞዝ ስንት ነው የምትሰሩ እንድትመልሱልኝ ነው እና ምትሰሩበት ቦታ ስንት ሰዐት ገብታቹ ነው ምትወጡት
Jun 20, 2026እኔ መጀመርያ ከ 4/5 ነበር ግን አዲስ አበባ አይደለም ሌላ ደግሞ ሰአቱ እንደዛ ነው ሁሉም ጋ መውጫ ግን አይታወቅም እንደ ስራው ነው እስከ 3/4 ልትቆዪ ትችያለሽ ልታድሪም ትችያለሽ በጣም ስራ ያለበት studio ከሆነ
Jun 21, 2026