Le transport ena buna bicha
Jun 20, 2026Le transport ena buna bicha
Jun 20, 2026በመጠኑ ተዝናና ። ዛሬ ወጪ የለብህም ማለት ግን ሁሌም እንደዚህ ይሆናል ማለት አይደለም ። you need to keep money
Jun 20, 2026Okay boss 🤙
Jun 20, 2026መዝናናት ? የህልውና ትግል ላይ ነው የአብዛኛው ሰው ኑሮ ። ያለው ግን ይዝናና ።
Jun 20, 2026እኔ ወጪ የለብኝም ልዝናና?
Jun 20, 2026ከተቻለ ምንም ባያወጣ መልካም ነው 😂
Jun 20, 2026ለምን መዝናናት አያስፈልግም?
Jun 20, 2026ባይውል ይመከራል
Jun 20, 202623🙄
Jun 20, 202628 አመት ሲሆንህ ኑሮን ስታውቀው ትጀምራለህ
Jun 20, 2026እኔ እኮ ጠጥቼ አላውቅም እንዲሁ ነው ሀሳብ ምሰጠው ስሜቱን አላውቀውም😂
Jun 20, 2026እድሜክ ትንሽ ነው??
Jun 20, 2026Ene beera alabertatam 3 single beki nw😂
Jun 20, 2026እሱ ውስዋስ ነው የሚሆንብኝ በ3 አልረካም😃😃😀
Jun 20, 2026ከተማ ወይስ ገጠር
Jun 20, 2026Ketema
Jun 20, 2026አሁን ነበር መጀመሪያ እድሜዬ ብዙም ሴንስ አይሰጠኝም
Jun 20, 2026