U7-1600
#business
ስላም እንዴት ናችሁ እኔ አሁን የ ጅግጅጋ ዩንቨርስቲ ተማረ ነኝ እና አንድ አንድ ነገሮችን ሠስራት እፈልጋለሁ እኔ ባለሁበት አከባቢ ምን ይሰራል ብየ ስመለከት ብዙ የ ጅግጅጋ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ምሰሩት ነገር አለ ጅግጅጋ ላይ ጫማ እና ልብስ በብዛት ከገዛቹ እርካሽ ነው እና ከዝ በብዛት ገዝተው ወደ አድስ አበባ እና ለሎች የ ኢትዮጵያ ክፍል እየላኩ አሪፍ ገንዘብ እየሰሩ ነው እኔም እንደዛ ልሰራ አስቤአለሁ እና እኔ ከዝ እየገዘው መላክ እችላለሁ ፍላጎት ያላቹ ካላቹ አለው በሉኝ አብረን እንስራ እኔንም እናንተንም ተጠቃም በምያረግ መልኩ በተለይ እነደኔ ትምህርት እና ስራ አንድ ላይ ማስከድ ምትፈልጉ ሰዎች ነጋዴዎችም በብዛት መረከብ ምትፈልጉም ካላቹ አብረን መስራት እንችላለን የመስራት ፍላጎት ያላቹ ሰዎች እናውራ በደንብ ። አመሰግናለሁ
Mar 02, 20253 engagements