ስለ ዓድዋ ያላቹ አመለካከት እንዴት ነው፤ በማሸነፋችን የምር ትኮራላቹ፤ ይገባኛል የእኛ ስለሆነና በእጃችን ያለ ነገር ስለሆነ ነው በሚገባው ልክ ያላከበርነው ሌሎቹ ሊቀኑብን እንደሚችሉ ጥርጥር የለውም፤ እና ግን እናንተ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ በዓድዋ በማሸነፋችን የምር ደስተኛ ናቹ ወይስ ብንሸነፍ ኖሮ የተሻለ ኑሮ እና አሁን ያለንበትን የብሄር መጠላለፍ ያስቀር ነበር ብላቹ ታምናላቹ? ያው አንድ አንድ ቀኝ የገዙበት ሀገር አንዱን ብሄር ከአንዱ እየለዩ ቢጠቀሙበትም፤ Note that ኤርትራም ምን አልባት የኢትዮጵያ አካል ሆና ልትቀጥል ትችል ነበረ
Mar 02, 2025እንዴ በጣም ነው ምኮራው ሌላውን ነገር ተው ስለ ነፃነት በድሉ ስላገኘነው ኩራት ምናምን ምክንያቱም አተነው ስለማናቀው ላይገባን ይችላል (አንድ ሀብታም ሆኖ ያደገ ልጅ በቤተሰቦቹ ምክንያት ከምን አይነት ድህነት እንደ ተረፈ እንደማይገባው ማለት ነው) ከምንም በላይ ድሉ አሁን ላይ ውስጣዊ ሰላም የማገኝባትን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን preserve አድርጎልኛል።
Mar 02, 2025