⚠️⚠️ Urgent ሀይ guys እኔ የሀዋሳ uv ተማሪ ነኝ! በዚህ ጊዜ field መረጣ ላይ ነን! እና እኔ መሜር ምፈልገው medicine ነው!ግን ውጤቴ ትንሽ ይጎለዋል እና ከ medicine ሌላ ደግሞ መማር አልፈልግም !ግን እናቴ እንድማር ትፈልጋለች!! እና ትምህርቴን አቁሜ ስራ መስራት ልጀምር ወይስ ትምህርቴን ልማር
Mar 02, 2025እኔም አምና የ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ freshman ተማሪ ነበርኩ ትምህርቱ አስጠልቶኝ ልክ ፍሬሽማን እንደጨረስን ወደ ግቢ ላለመመለስ እና አዲስ አበባ ቀርቼ እየሰራው ለመማር ብዬ አዲስ አበባ ቀረው በሰአቱ ስራ ማፈላለጉ ቀላል አልነበረም ከዛም አሪፍ ስራ አጊንቼ ነበር ግን ትምህርቴ እንቅፋት ሆነብኝ ስራው ትምህርቴን ሊያስቀጥለኝ ስላልቻለ ስራውን አቋርጬ እዛው አዲስ አበባ ውስጥ በነፃ በ TVET College IT የምማርበትን አጋጣሚ አጊንቼ አሁን IT እየተማርኩ ነው ቢያንስ ቤተሰብ ከሚልከው ገንዘብ እና የማልፈልገውን Field ከመማር ድኛለሁ። እኔ የምመክርህ ነገር ቢኖር የሚታይህ መንገድ ካለ በራስህ እንድትወስን ነው ቤተሰብ ባንተ ህይወት ወስኖልህ ችግር ውስጥ ብትገባ ቤተሰብህ ከችግርህ ሊያወጣህ አይችልም ስለዚህ ቅድሚያ የራስህን ሀሳብ እና ውስጣዊ ስሜት ማስቀደም አለብህ ቤተሰብህን ማክበርህን የምትገልፀው የማትፈልገውን በማድረግ አይደለም ።
Mar 02, 2025