Anonymous
#university
የ Exit exam ወረቀት ነጥብ ለስራ ቅጥር በቀጣሪዎች እንደ አንድ መለኪያ ይወሰዳል እንዴ ፡ አልፏል አላለፈም የሚለውን ከማየት በዘለለ?
Jun 20, 20266 engagements
የ Exit exam ወረቀት ነጥብ ለስራ ቅጥር በቀጣሪዎች እንደ አንድ መለኪያ ይወሰዳል እንዴ ፡ አልፏል አላለፈም የሚለውን ከማየት በዘለለ?
Jun 20, 2026Abssinia bank le mesale ke 60 belay nber eyale ye nberew belafo amet gen more of pass bicha eyayu nber
Jun 20, 2026awo brother yetyal wutetun kezi belay belu yemiyametu bzwu companyoch alu
Jun 20, 2026Mechem 90 amteto lalfew ena 50 ameteto yalefe ekul aytayem
Jun 20, 2026tempo lay rasu fit lefit a mitsafew
Jun 20, 2026ከባንኮች ዉጪ ብዙ ድርጅቶች ማለፈህን ብቻ ነው ሚፈልጉት
Jun 20, 2026ከባንኮች ዉጪ ብዙ ድርጅቶች ማለፈህን ብቻ ነው ሚፈልጉት
Jun 20, 2026