#other
ሰላም እንደት ናችሁ ? እኔ እድሜዬ ወደ 26 አከባቢ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ስራ አለኝ።ነገር ግን እስከዛሬ ድረስ የሴት ጓደኛ / girl friend ይዤ or ኖራኝ አታውቅም so, አሁን ላይ ጓደኛ መያዝ እንዳለብኝ እና ጓደኛዬ ደሞ የወደፊት ሚስቴ እንድቶን እፈልጋለሁ። አሁን ላይ በጣም የተቸገርኩበት ነገር ቢኖር እንደት አድርጌ እንደምጀምርው ነው ምክንያቱም ከዝህ ቀደም ምንም አይነት ከ ሴት ጋር ግንኙነት ኖሮኝ አያውቅም ። So, ሰሞኑን በጣም እያሳሰበኝ ስለሆነ ከናንተ የሆነ የምታውቁትን ነገር share ብታደርጉኝ ???? User👉@ab123Tte
Mar 02, 20258 engagements