አንድ ብቸኛ ልጅን ከመስጠት በላይ ፍቅር ይኖራል ብዬ ማሰብ አልችልም::
Jun 20, 2026አንድ ብቸኛ ልጅን ከመስጠት በላይ ፍቅር ይኖራል ብዬ ማሰብ አልችልም::
Jun 20, 2026ለኔ ስትል ከሞትክልኝ ከራስህ በላይ ትወደኛለህ ማለት ነው አ? ያን ነው እግዚአብሔር ያደረገው።
Jun 20, 2026እራሱን በዛ ልክ ዝቅ አድርጎ ፣ መከራ ተቀብሎ እኛን ከማዳን በላይ ፍቅር ከየት ይገኛል
Jun 20, 2026አንተ ከራስህ በላይ ትወደዋለህ
Jun 20, 2026