ሰላም ሰሞኑን የግል ስራ ለመጀመር ንግድ ፍቃድ እና ሌሎችም ነገሮችን ጨርሻለሁ ከዛ አንድ የሰፈራችን ልጅ ያው ትንሽ እድሜ ቢበልጠኝም ጓደኛዬ ነው 1 ሚሊየን ብር ከኔ ወስደህ ስራበት ያው የድርጅቱ ሼር አርገኝ የሚል ሀሳብ ሰጠኝ ለመተማመን ብሎ 500,000 አስገባልኝ እና ሀሳባችሁን ስጡኝ ከህግም አንፃር ምን ማድረግ እንዳለብኝ ከ ሼር ጉዳይ ጋር
Jun 19, 2026በጣም ተጠንቀቅ ሁሉምምምም ነገር በወረቀት በህግ ይሁን ንግድ ፍቃዱን አስተካክለው 1 ብርር ራሱ በወረቀት ነው መግባት መውጣት ያለበት ምንም ጓደኝነት ዝምድና የለም ስራ ስራ ነው 50/50 Share እንዳላቹ የሚገልፅ ትክክለኛ ውል አዘጓጁ ሙሉውን ነገር ሚገልፅ ሌላ ደግሞ ሰራተኛ ስትቀጥሩ በሙያው በ እውቀት እንጂ በጓደኝነት ፍፁምም አይሰራም በተረፈ ታማኝ ሁን ንፁ ስራ ስራ! እሱ ቢያታልልህ ራሱ ፈጣሪህ እውነት ስላለህ ይረዳሀል ሲቀጥል ደግሞ ታማኝ ሁን ለሁለታቹ ነው እንጂ ለስራው አይሰራም ስልክ ትልቅ ገንዘብ( ሀብት) በንፁ ስራ አይገኝምም!!! ይቅናቹ ወንድም
Jun 19, 2026