CleverOsprey1012.5
#society
ሰላም እንዴት ዋላችሁ/አደራችሁ ትናንት ከንቲባ አዳነች አበቤ ያወረችሁን የሰማችሁ አላችሁ ብዬ አስባለሁ ሰፋፊ የቀበሌ ቤቶችን አፍርሰን ልክ እንደ ኮንዶሚኒየም ነገር እዛዉ ባሉበት እንሰራለን ብላለች ጥያቄ የሆነብኝ ነገር እዛ አካባቢ ያሉ የግል ቤቶች ምንድነዉ የሚሆኑት ጊቢ ያላቸዉ የግል ቤቶች ይፈርሳሉ ወይስ እነሱም እዛዉ ባሉበት አካባቢ ይለማሉ ? እዛዉ ባሉበት የሚለሙ ከሆነስ ጊቢያቸዉ ይወሰድባቸዋል ? አመሰግናለሁ።
Jun 19, 20261 engagements