suuu25.5
#education
ሰላም እንዴት ናቹ ስሙኝማ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ እና ክፍለሀገር ኮሌኝ ተምሬ ነበር accounting and finance ማለት ነው እና የተማርኩት 2 አመት ነው እና አሁን ወደ 3 ተኛ አመት ማለት ነው እና አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ምናምን መግባት እችላሁኝ እንዴ አሁን ያለሁት አዲስ አበባ ነው እና እስቲ ምታውቁ ሰዋች አዋሩኝ please ወረቀቴ እጄ ላይ ነው እና በጣም ቆይቷል ካወጣሁት እና ብዙ ቦታስሄድ ዲፕሎማ ምናምን ነው ሚሰጡት እና እስቲ የሆነ ነገር በሉኝ በጣም depression ውስጥ እየገባሁኝ ነው 21 አመቴ ነው
Mar 01, 20250 engagements