I wanna hear everyone's thought on this “እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።” — 2ኛ ቆሮ 5፥21
Jun 18, 2026ስለእኛ ኃጢአት አደረገው ማለት ክርስቶስ ኃጢአት ሳይኖርበት የሰውን ኃጢአት ይቅር ይል ዘንድ ኃጢአተኛ ተባለ ማለት ነው። አይሁድ ክርስቶስን ኃጢአት ሳይኖርበት ኃጢአት አለበት ብለው ሰቅለውታልና ስለእኛ ኃጢአት አደረገው ብሏል። ስለእኛ ኃጢአት በመሰቀሉ ኃጢአት አደረገው ብሏል። ኃጥእ ሳይሆን ኃጥእ ተባለ ማለት ነው። He means to say that He, who is Righteous, has become a sin; namely suffered as a condemned sinner, cursed to die. (St. John Chrysostom)
Jun 18, 2026