ይሄ ጥያቄ ለሀብታሞች ነው😁 (financially) So ጥያቄዬ what was your turning point to be on the list with the ruch people or to be rich ስራ አለኝ ጥሩ ገቢ አለኝ ነገር ግን ምንም scale እያረገልኝ አይደለም እና even መኪና ወይም ቤት ምገዛበት fibancial freedom ውስጥ አይደለሁም at least not in near future እና እንደ አጋጣሚ ወይም በ አጭር ፅሁፍ ህይወታቹን የቀየረችውን አጋጣሚ እና የ እናንተ እድሉን በመጠቀም ደረጀ የተኬደውን ርቀት አስቀምጡልኝ እና the moment ገንዘብ ምን ያህል ተራ ነገር እናደሆነ የተረዳቹበት አጋጣሚ በዛው ፃፉልን please
Jun 18, 2026Habtam ezi mn yseral bleh nw
Jun 18, 2026