ፍቅረኛቹ ልደታቹን ብትረሳው ምን ይሰማቹሃል? So me and my girlfriend have been in relation for 3 years. የኔ እና የሷ ልደት የ 15 ቀን ልዩነት ብቻ ነው ያለው, የኔ ይቀድማል. አብረን በነበርንባቸው ጊዜያት 3 ልደቶችን አሳልፈናል አንደኛው ትላንት ነበር ግን ሶስቱንም ልደት Happy birthday ብላኝ ራሱ አታውቅም, እኔ ግን ባለኝ አቅም gift እገዛላታለሁ. የከዚ በፊቶቹን ምንም አይደብረኝም ነበር የትላንትናውን ግን በጣም ነው የከፋኝ. ማለት እኔ ልደት ማከብር ሰው አይደለሁም ግን አንድ ሰው የህይወቱ ልዩ ቀን ሚለው የተወለደበትን ቀን ነው, በዚህ ቀን ሚስቴ ትሆናለች ምትሏት ሴት ሳታስታዉስ ስትቀር የሆነ ችግር እንዳለ ትረዳላቹ. ከዛሬ 4 ዓመት በፊት break up ያረግን Exe እንክዋን በየዓመቱ እያስታወሰች Text ታረግልኛለች. I'm not here to compare but አንድ ሰው ላንተ ቦታ ካለው ተራርቀህም ያስታዉሳል ለማለት ነው. በኔ ቦታ ብትሆኑ ምን ይሰማቹ ነበር, ምን ታደርጉ ነበር?
Jun 18, 2026Bro አንተም የሷን እርሳው እና see how she reacts
Jun 18, 2026