Arnoldalonso814
#personal
ባለፉት 5-6 አመታት በህይወቴ ላይ በሰራኋቸው ስህተቶች ምክንያት ፀፀት ተሰምቶኝ ራሴ በጭንቀት ሊፈነዳ ነው እንቅልፍም እምቢ አለኝ በሰዓቱ ጥሩ ነው ብዬ አስቤ ያደረኩት ነገር ውጤቱ ስህተት እና ፀፀት ሆነ ትርፌ ምን ይሻለኛል🥺😥😥?እንዴት ነው ከዚ አይነቱ ስሜት ውስጥ መውጣት የምችለው እባካችሁ መላ በሉኝ🥺🥺😥😥??
Jun 17, 20263 engagements