ባለፉት 5-6 አመታት በህይወቴ ላይ በሰራኋቸው ስህተቶች ምክንያት ፀፀት ተሰምቶኝ ራሴ በጭንቀት ሊፈነዳ ነው እንቅልፍም እምቢ አለኝ በሰዓቱ ጥሩ ነው ብዬ አስቤ ያደረኩት ነገር ውጤቱ ስህተት እና ፀፀት ሆነ ትርፌ ምን ይሻለኛል😥?እንዴት ነው ከዚ አይነቱ ስሜት ውስጥ መውጣት የምችለው እባካችሁ መላ በሉኝ😥??
Jun 17, 2026ንስሃ ግባ ከዛ እርሳው ኑሮህን ቀጥል ለቀጣይ የሚፀፅትህን ስራ አትስራ አለቀ
Jun 18, 2026