ኸረ ሰዎች እየተሰለልን ነው❗️ምን ተፈጠረ መሠላቹ የሆነ አጭር ስልጠና እየወሰድኩኝ ነበርና ሰሞኑን በግል ጉዳይ አቋረጥኩት:: እናም ዛሬ tiktok እያየው ድንገት የአሰልጣኙ ቪዲዮ መጣልኝ::አካንቱን ገብቼ ሳየው ከ200k በላይ followers እና ጥሩ እይታ አለው:: ደግሞ የሚገርመው በጭራሽ በሚዲያ አንተዋወቅም ስልክ ቁጥሩም የለኝም ተደዋውለንም አናውቅም:: ተቀጥሮ ስለሚሰራ ስልጠናውን በሚሰጠው ድርጅት በኩል ነው ያወኩት:: በጣም የሚገርመው ነገር ደግሞ ኮንተንቶቹ ሙሉ በሙሉ 100% በኳስ ዙሪያ ናቸው እኔ ደግሞ በህይወቴ ስለ ኳስ ጨዋታ ተከታትዬም search አድርጌም አላውቅም:: እንዲህ አይነት ነገሮች አጋጥመውኝ ያውቃል የዚህ ግን በጣም ነው የገረመኝ:: ልክ ፊቱን ሳየው ስልጠናውን ለምን አቆምክ ብሎ እየተቆጣኝ ያለ አይነት ስሜት ነበር የተሰማኝ:: እናንተን አጋጥሟቹ ያውቃል?
Mar 01, 2025Ok, men mes leh there is speculation that bexu geze our phone speaker menawerawen endemisema. Eski zem beleh knsew gar about wedding eyawerah askemtew keza after 10 min mulu video ena ads about wedding photo grapher or wedding planners yhoanal
Mar 01, 2025