ሰላም እንዴት ናችሁ family 🙌🙌.. I'm demoralized and hopless at everything....u know በቃ ለምን ነገር sense የለኝም 😏 ብቻ ውስጤ 1 ነገርን ተስፋ ያረጋል ሞትን ብቻቻ. u kow ምንም ማድረግ አልፈልግም ፀሎትም አላደርግም ከቤትም አልወጣም ከጉአደኛ ጋርም አላወራም እማንም ጋር አልደውልም ቢደውልም አላነሳም.... ብቻ የምፈልገው ዝምታን ነው ከእግዚአብሔር ጋርም :ከሰው ጋርም: ከራስ ጋርም.... So what shall i do family?? Plsss give me ur advice 🙏🙏🙏
Mar 01, 2025ሙታ ነው እንዴት መሞት እንዳለብህ እንንገርህ ለምንድነው ወሴ የበዛው plane take off ለማረግ በከፍተኛ speed መጉአዝ አለበት አንተ እኮ ልትራመድ እንኩአ ፍቃደኛ አይደለህም ስልክ አንሳ ዛሬ በተደጋጋሚ የሚደዉሉልህ አዉቀህ እንዳላነሳህ ያዎቁ ለት መቼም አይደዉሉልህም ቶሎ ትደሰታላችሁ በትንሹ ይከፋቹሃል ምን አይነት የተመታ ትውለድ ነው ሥራ የለም ሁሉም ጋ ነው ፍቅረኛ የለህም አታነሳም ወይ ጠጋ ብልህ አታዎራም ቤተሰብ ሰላም አይደለም ኃላፊነትህን ተዎጣ እንዴ ምን ጠብቀህ ነበር አይዞህ በርታ አዉራኝ walk አርግ ስፖርት ሥራ እሱን የ ስነ ልቦና ባለሞያ ይበሉህ እኔ እንደ ዎንድም ምመክርህ እንደ እዚ አይነት ሃስቦችን ማሰብ እና መፃፍ አቁም እና እዚ መጣችሁ ልክ አይደለህም ምትሉ አብራችሁ ሙቱ::
Mar 01, 2025