እድሜያቹ ከ 25 በላይ የሆናችሁ ህይወት ከዩንቨርስቲ በኃላ እንዴት እያረገቻቹ ነዉ?? እኔ ፊቷን አዙራብኛለች, 3 ዓመት ሆነኝ ከተመረኩ, ሥራ የለኝ ምሞክረው ነገር ሁሉ ይበላሽብኛል, ፀጉሬም ከዳኝ😭 the only thing that i have now is my beautiful girlfriend ግን በቃ ዝምብሎ ተስፋ ብቻ💔...... ፈጣሪ ዕጣፈንታችንን ያሳምርልን
Jun 17, 2026ሰሚነሽ ሄደህ ከልብህ ንገራት በእኔ ይሁንብክ ስራ ትሰጥሀለች
Jun 17, 2026