Fi344
#religion
ጥያቄዬ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ነው። ፀበል በተፀበንልበት ቀን ገላችንን መታጠብ አንችልም? ለምን? መድሀኒት እየተጠቀምኩ ነበር። የምጠቀመውን መድሀኒት ደግሞ ከመጠቀሜ በፊት ሻወር መውሰድ አለብኝ። እና ሰዎች አይቻልም ስላሉኝ ለማረጋገጥ ነበር።
Mar 01, 202510 engagements
ጥያቄዬ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ነው። ፀበል በተፀበንልበት ቀን ገላችንን መታጠብ አንችልም? ለምን? መድሀኒት እየተጠቀምኩ ነበር። የምጠቀመውን መድሀኒት ደግሞ ከመጠቀሜ በፊት ሻወር መውሰድ አለብኝ። እና ሰዎች አይቻልም ስላሉኝ ለማረጋገጥ ነበር።
Mar 01, 2025ይቻላል ወንድሜ
Mar 01, 2025እግዜር ንጽህናን አይጠላም 😭
Mar 01, 2025ከጸበለሰ በፊት ይቻላል ⚠️ከጸብል በኋላ ግን አላውቅም ለማነኛውም ቀንዲል ሚድያ ላይ መልሱ ተመልሷል
Mar 01, 2025አዎ አይቻልም የ ፀበሉ በረከት ይጠፋል ይባላል ለ ቃሉ እርግጠኛ አደለሁም
Mar 01, 2025