#other
ከአዲስ አበባ ተነስቼ እመጓ ኡራኤል በግሌ ለመሄድ ፈልጌ ነበር ከተቻለ በዛው ፃድቃኔ ማርያምን እና ዘብር ገብርኤልን ለመሳለም እፈልጋለሁ እንዴት ነው መሄድ ያለብኝ? ምታውቁ ሰዎች ተባበሩኝ
Mar 01, 202510 engagements
ከአዲስ አበባ ተነስቼ እመጓ ኡራኤል በግሌ ለመሄድ ፈልጌ ነበር ከተቻለ በዛው ፃድቃኔ ማርያምን እና ዘብር ገብርኤልን ለመሳለም እፈልጋለሁ እንዴት ነው መሄድ ያለብኝ? ምታውቁ ሰዎች ተባበሩኝ
Mar 01, 2025Lebicha bathed elalew emgua erasun chilo guzo alew kensu gar hid endmtasbw kelal ayidelm
Mar 01, 2025አብረን ብንሄድ ደስ ይልኛል..
Mar 01, 2025መጀመሪያ ድበረብርሃን ትመጣና ከዛ almost 50 ብር ቢሆን ነው ፃድቃኔ ትደርሳለህ ከዛ ደሞ ወደ ሞላሌ ቢበዛ 100 ብር ቢሆን ነው ትሄድና ከዛ ከቻልክ በእግር ካልቻልክ ደሞ በ ባጃጅ እመጉአ አፋፍ ድርስ መሄድ ትችላለህ
Mar 01, 2025ዘብርስ

Mar 01, 2025