ሰላም ውድ ቤተሰቦች🙏 ምን መሰላቹ ከቅርብ አመታት ወዲህ ጥዋት ጥዋት ከእንቅልፌ ስነሳ አይኔን በግድ ነው የምከፍተው፣ አይኔ ውስጥ በጣም የመቆርቆር እና የድርቀት ስሜት ይሰማኛል(like dehydration) ማለት ነው፣ ይሄ ሁሉ ይሄ መከረኛ ሞባይል ይመስለኛል፣ እና please እንደኔ የገጠማቹ ካላቹ መፍትሔውን ብታካፍሉኝ፣ በተጨማሪ አ.አ ውስጥ ጥሩ የምትሉትን የአይን ህክምና ጠቁሙኝ🙏🙏
Mar 01, 2025ችግሩን 'ኮ አውቀከዋል። መጠኑ ይለያይ እንጂ ሁላችንም ጋር ያለ ችግር ነው። ከመተኛትህ 30 ደቂቃ በፊት ከማንኛውም Electronics device ራቅ። ውሃ በደንብ ጠጣ። Screen time በጣም ቀንስ። ስልክህንም ሆነ PC ስትጠቀም ካለ ማቋረጥ አትመልከት። Take eye break. በተረፈ ቶሎ ዓይንህ እንዲጠፋ ካልፈለግክ እራስህን ጠብቅ። Alert Hospital ታከም refer ከጤና ጣቢያ አፅፍና።
Mar 01, 2025