ሰላም ቤተሰብ እሑድ Defense አለብኝ እና ሱፍ የሚያከራዩ ጀሞ፣አየርጤና፣ዘነበወርቅ ወይም ሚካኤል አካባቢ ምታውቁት ካለ ንገሩኝ ለነዚህ ቦታዎች ቅርብ ነኝ እና የምታውቁት ካለ ጠቁሙኝ+በሚቀንስ ዋጋም ስንት ነው #አሁን የማሰፋበት ጊዜም ብርም የለኝም #እየዞሩም ለመጠየቅ ቦታዎቹም ሰውም አላውቅም ጊዜም የለኝም ስራ ምናምን እና አሪፍ ንገሩኝና ቀጥታ በቃ ልሂድ ለመከራየት Thankyou
Jun 16, 2026Atena tera kolfe is best eza hid
Jun 16, 2026