ሰላም ቆንጆ ሰዎች ! እንዴት ነዉ ከፍቅረኞቻችሁ ጋር የምትሳሳሙት ? I'm not kidding , ፍቅረኛዬ ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ተሳሳምን እና it was bad like really bad, idk maybe እኔ ልምድ ስሌለኝ ይሆን ? ማለት የጠበኩት feeling እና የሆነዉ it was apples and oranges ! even ከተሳሳምን በኋላ i washed my mouth right in front of him, because there was a lot ምራቅ around my mouth and i couldn't help it , እና ደግሞ what is the need of tongue ? የምር . ፊልም ላይ የምናየዉ አይነት kiss ነዉ እናንተ experience ያደረጋችሁት ? በዚ ምክንያት እሱን ለማግኘት በጣም ይጨንቀኝ ጀምሯል። i can't stand the idea of kissing him . Please ልምዳችሁን እና ማድረግ ያለብኝ ንገሩኝ tnx in advance xo
Feb 28, 2025U washed ur mouth in front of him and he still ur boyfriend ???walaaaa this is the dumbest thing ive heard in this morning 😂😂😂
Mar 01, 2025