#sport
አላም ላይ ያሉ ህጻናት በአብዛኛው የሮናልዶ fan ናቸው ፤ በተቃራኒው ትላላልቅ legend የሚባሉ ተጫዋቾች የሜሲ fan ናቸው። even ከሮናልዶ ጋር የተጫወቱት benzema እና baleን ጨምሮ። ልጆች የሮናልዶ fan የሆኑበት ምክንያት celebrationኑ ማራኪ ስለሆነ መሆኑ ግልጽ ነው። ለምን ከሮናልዶ ጋር teammate የሆኑ ተጫዋቾች ሜሲን የሚመመርጡ ይመስላችኋል ???
Feb 28, 202514 engagements