"Why has my life become tasteless?" የመጨረሻው የድብርት ደረጃ ላይ ደርሻለሁ መሰለኝ ምንም ነገር ማረግ አስጠልቶኛል በጣም አሪፍ ህይወት ነው እየኖርኩ ያለሁት እግዜር ይመስገን ግን ሁሉ ነገር አስጠልቶኛል ቤት መቀመጥም አስጠልቶኛል ወቶ መዝናናትም አስጠልቶኛል ቢያስጠላኝም ወጥቼ መዝናናት አላቆምኩም በፊት ሳደርጋቸው ትርጉም እና ደስታ የሚሰጡኝ ነገሮች በሙሉ አስጠልተውኛል ብቻዬን መሆንም አስጠልቶኛል ከሰው ጋር መሆንም አስጠልቶኛል ሶሻል ሚድያ ማየትም ፊልም ማየትም ሁሉነገር አስጠልቶኛል ምን እንደማደርግ አላቅም ፀልይ ምናምን እንዳትሉኝ የመፀለይ ሞራሉም ፍላጎቱም የለኝም ምን ላርግ አማክሩኝ
Jun 15, 2026If u are an orthodox cristina go to ur ንሰሃ አባት and ንስሃ ገብቶ ቅዱስ ቁርባን መቀበል the only solution ማርያምን u will thank me later እኔም እንደዛ ስለነበርኩ ነው ።
Jun 15, 2026