#relationships
Ke break up bewhla set mekrbe hasbe honbnge men ladrg
Feb 28, 202512 engagements
Ke break up bewhla set mekrbe hasbe honbnge men ladrg
Feb 28, 2025በዚህ ምድር ላይ የሰው ልጅ ጌታ ገንዘብ ነው ገንዘብን አሯሩጥ እነሱን ትተህ ገንዘቡን ስትይዝ እነሱ ያሯርጡሃል
Feb 28, 2025ብሬክአፕ ማለት ማቆም ብቻ ሳይሆን ለራስህ ጊዜ መስጠትም ማለት ነው። አዲስ ሰው ከማሰብህ በፊት ሙሉ በሙሉ ማገገምህን አረጋግጥ። ብሬክአፕ ማለት ዋጋህን ማጣት ማለት አይደለም። እራስህን ውደድ፣ ለራስህ ጥሩ ነገሮችን አድርግ... አዲስ ግንኙነት ለመጀመር ጊዜ ይወስዳል። ራስህን አትቸኩል... ትክክለኛው ጊዜ ሲደርስ ታውቀዋለህ...አሁን መንፈሳዊ ህይወትህን ይበልጥ የሚያሳድጉ ነገሮች ላይ ትኩረት አርግ...እንደ ሀሳብ..❤️🩹አይዞህ ሁሉም ያልፍና ታወራዋለህ🤞🏾
Mar 01, 2025You will get over it, my man. I know the life wouldn't be the same, but convince yourself to move on and be a guy you were before relationship(but with experience added). Try to socialize with people and friends who are women. Hulunm ngr normiye argew
Feb 28, 2025አትቅረብ።
Feb 28, 2025Fakementary
Mar 30, 2025አታስብ
Feb 28, 2025Nothing
Feb 28, 2025