#lifestyle
አንድ ጓደኛ አለኝ እና ምንም አይነት ሽታ ይሽተተዉ ጉንፋን እሚባል ነገር ይዞት አያዉቅም።ፍቅረኛዉ ጉንፋን ይዟት እሷን ሲስማት እራሱ ምንም አይነት ጉንፋን አይዘዉም። ምን ሊሆን ይችላል?
Jun 15, 20264 engagements
አንድ ጓደኛ አለኝ እና ምንም አይነት ሽታ ይሽተተዉ ጉንፋን እሚባል ነገር ይዞት አያዉቅም።ፍቅረኛዉ ጉንፋን ይዟት እሷን ሲስማት እራሱ ምንም አይነት ጉንፋን አይዘዉም። ምን ሊሆን ይችላል?
Jun 15, 2026ጉንፋኖሲስ የሚባል ዳሽን ተራራ ላይ የሚበቅል ቅጠል አለ ከተወለደ በ18ኛ ቀኑ እሱን ካሸተተ ማንኛውም ሰው ጉንፋን አይዘውም እሱን ተጠቅሞ ይሆናል
Jun 15, 2026Obv blood type
Jun 15, 2026ምናገባህ አርፈህ ኑሮህን አትኖርም እከክ
Jun 15, 2026Magic
Jun 15, 2026