አንዲት ልጅ አለች እና እንገናኝ እላታለሁ እሺ ትለኝ እና ቀጠሮ ትሰጠኛለች ልክ በ ቀጠሮ ቀን ስደውልላት የሆነ ምክንያት ትፈጥራለች በቃ ምን ልበላቹህ ና ግን አትምጣ የሆነ ነገር ነው ያለሁበት ሁኔታ በሆነ አጋጣሚ ሳገኛት ደግሞ በቃ የሆነ ምን ልበላችሁ በጣም ደስተኛ ትሆናለች ሳቅ ታበዛለች የውስጧን ታወራኛለች even ስለምታወራቸው ወንዶች ጭምር ትነግረኛለች እኔም በፍቅር ሙድ አናግርያት አላቅም እና ባጭሩ የ ልጅቱ ፀባይ እየገባኝ አደለም ምን ማድረግ እንዳለብኝ እኮ ግራ ገባኝ እንዳልተዋት አልቻልኩም ቢበዛ 1 ሳምንት ዝም እላት እና ድግሜ አወራታለሁ እና እሄ አጋጣሚ አጋጥሞት የፈታው ሰው ካለ አማክሩኝ እስኪ
Jun 14, 2026ፍታት ብሮ የአእምሮ አጠባ እየተካሄደብህ ነው ድራማ እየሰራችብህ ነው
Jun 14, 2026