ሰላም ሰዎች በባለፈዉ አመት ነበረ ከ AAU የተመረኩት የተማርኩት Extension (Management) ነበረ ነገር ግን ጎን ለጎን st'mary(Accounting )ተምሬ ተመርቄአለዉ ነገር ከሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች ሳነፃፅረዉ በዉጤት ደረጃ የ AAU (2.8) ነዉ ወረድ ያለ ነዉ ነገር የ St'mary (3.2) ነዉ አሁን ላይ የስራ እድል እያገኘዉ ያለሁት AAU በሱ ዉጤት ነዉ ለምንድነዉ st'mary ከ AAU እኩል አይደለም ወይንስ ምንድነዉ ምክንያቱ ?
Feb 28, 2025Aau sm alew
Feb 28, 2025